Java Platform Support

LibreOfficeDev ይደግፋል የ Java platform መተግበሪያዎች ለማስኬድ እና አካላቶች መሰረት ያደረጉ በ JavaBeans architecture.

ለ LibreOfficeDev መደገፍ የ Java platform, እርስዎ መግጠም አለብዎት የ Java 2 Runtime Environment ሶፍትዌር: በሚገጥሙ ጊዜ LibreOfficeDev, ራሱ በራሱ ያቀርባል ምርጫ ለ መግጠም: እነዚህ ፋይሎች ካልተገጠሙ: እርስዎ እነዚህን ፋይሎች መግጠም ይችላሉ አስፈላጊ ከሆኑ

የ Java platform ድጋፍ መጀመር አለበት በ LibreOfficeDev ለማስኬድ የ Java applications.

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የ JDBC driver ከ መጠቀምዎ በፊት: እርስዎ መጨመር አለብዎት የ ክፍል መንገድ ይምረጡ - LibreOfficeDev - የ ረቀቀ እና ይጫኑ የ ክፍል መንገድ ቁልፍ: እርስዎ ከ ጨመሩ በኋላ የ መንገድ መረጃ እንደገና ያስጀምሩ LibreOfficeDev.


የ ማስታወሻ ምልክት

የ እርስዎ ማሻሻያ በ - LibreOfficeDev - የ ረቀቀ tab ገጽ ይጠቀማል ለ Java Virtual Machine (JVM, a virtual machine for the Java platform) ቀደም ብሎ ጀምሯል: ከ ተሻሻለ በኋላ ClassPath እርስዎ እንደገና ማስነሳት አለብዎት LibreOfficeDev እንዲሁም ተመሳሳይ ነው ለማሻሻያ በ - ኢንተርኔት - ወኪል ሁለት ሳጥኖች ብቻ "Http Proxy" እና "Ftp Proxy" እና የነሱ ports እንደገና ማስነሳት አያስፈልግም: እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ ይገመገማል እሺ