LibreOfficeDev 24.8 እርዳታ
እርስዎን በ ደብዳቤ ራስጌ ላይ የታተመ ምልክት አካሎችን በ ወረቀት ላይ መወሰን ያስችሎታል እነዚህ አካሎች የታተሙ አይደሉም እና የያዙት ቦታ በ ማተሚያው ባዶ ይተዋል
በ እርስዎ የ ደብዳቤ ራስጌ ወረቀት ላይ አድራሻ ቀደም ብሎ መታተሙን መግለጫ LibreOfficeDev አርማ አያትምም
የ እቃ እርዝመት መግለጫ
የ እቃ ስፋት መግለጫ
የ እቃውን እርቀት መወሰኛ ከ ግራ ገጽ መስመር በኩል
የ እቃውን እርቀት መወሰኛ ከ ላይ ገጽ መስመር በኩል
በ እርስዎ የ ደብዳቤ ራስጌ ወረቀት ላይ አድራሻ ቀደም ብሎ መታተሙን መግለጫ LibreOfficeDev አድራሻ አያትምም
ከ ተቀባዩ አድራሻ በላይ በኩል የ እርስዎ አድራሻ ቀደም ብሎ በ ትንንሽ መጠን መታተሙን መግለጫ LibreOfficeDev አድራሻ በ ትንንሹ አያትምም
በ እርስዎ የ ደብዳቤ ወረቀት ላይ የ ግርጌ ቦታ ቀደም ብሎ መታተሙን መግለጫ LibreOfficeDev ግርጌ አያትምም
በ እርስዎ የ ደብዳቤ ራስጌ ወረቀት ላይ የ ግርጌ ቦታ እርዝመት ቀደም ብሎ መታተሙን መወሰኛ LibreOfficeDev በዛ ቦታ ላይ አያትምም