እቃ መደርደሪያ

ነባር የ እቃ መደርደሪያ ዝግጁ የሚሆነው በ ሰነድ ውስጥ መቀመሪያ ሲጀምር ነው በ LibreOfficeDev ሂሳብ ውስጥ እዚህ እንደ ተገለጸው: እርስዎ እቃ መደርደሪያውን በ ማንቀሳቀስ: በ ማጥፋት: ወይንም አዲስ ምልክቶች በ መጨመር ማስተካከል ይችላሉ የ እርስዎን ፍላጎት እንዲያሟላ አድርገው

መደበኛ መደርደሪያ

መደበኛ መደርደሪያ ዝግጁ ነው ለሁሉም LibreOfficeDev መፈጸሚያ

የ መሳሪያዎች መደርደሪያ

የ እቃዎች መደርደሪያ የያዘው አዘውትረው የሚጠቀሙበትን ተግባር ነው

የ ሁኔታዎች መደርደሪያ

የ ሁኔታዎች መደርደሪያ የሚያሳየው መረጃ ንቁ ለሆነው ሰነድ ነው