LibreOfficeDev 25.8 እርዳታ
አዲስ ድህረ ገጽ በ ኢንተርኔት ላይ ለ መፍጠር ይክፈቱ አዲስ የ HTML ሰነድ በ መምረጥ ፋይል - አዲስ
አዲስ የ ዌብ ገጽ መፍጠሪያ መሳሪያ የ ዌብ እቅድ ዘዴ ነው: ይህን ማስቻል ይችላሉ በ መመልከቻ - በ ዌብ
ወደ ዌብ እቅድ ዘዴ ይቀይሩ በ መምረጥ መመልከቻ - በ ዌብ ወይንም በ መክፈት አዲስ የ HTML ሰነድ
ለመፍጠር የ HTML ገጽ ከ LibreOfficeDev ሰነድ ገጹን ያስቀምጡ በ አንዱ የ "HTML ሰነድ" ፋይል አይነት