ለ ጽሁፍ አቀራረብ ትእዛዞችን ይዟል በ መሳያ እቃ ውስጥ የተካተተ የ ጽሁፍ እቃ መደርደሪያ ላይ ይታያል ሁለት-ጊዜ ሲጫኑ በ መሳያ እቃ ውስጥ
የ ፊደል ስም ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል ስም በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ
እርስዎ በርካታ ፊደሎች ማስገብት ይችላሉ: የ ተለያዩ በ ሴሚኮለን: LibreOfficeDev እያንዳንዱን የ ተሰየመ ተተኪ ፊደል ይጠቀማል ቀደም ያለው ፊደል ዝግጁ ካልሆነ
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማዝመሚያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ያዘማል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ የ ዘመመ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል
መጠቆሚያው በ ቃላት ውስጥ ካልሆነ: እና ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: የ ፊደሉ ዘዴ ይፈጸማል እርስዎ በሚጽፉት ጽሁፍ ውስጥ
የተመረጠውን ጽሁፍ ፊደል መጠን ማሳነሻ እና ጽሁፉን ከ መሰረታዊ መስመር በላይ ከፍ ያደርገዋል
የተመረጠውን ጽሁፍ ፊደል መጠን ማሳነሻ እና ጽሁፉን ከ መሰረታዊ መስመር በታች ዝቅ ያደርገዋል
These commands can only be accessed after you enable support for Asian languages in LibreOfficeDev - PreferencesTools - Options - Languages and Locales - General.
የ አሁኑን ፋይል ጠቅላላ ይዞታ ክፈፍ: ወይንም የ ጽሁፍ እቃ መምረጫ
ለተመረጡት ባህሪዎች የ ፊደል አቀራረብ እና ፊደሎች መቀየሪያ.
እዚህ ማስረጊያ: ክፍተት: ማሰለፊያ እና የ መስመር ክፍተት አሁን ለ ተመረጠው አንቀጽ መግለጽ ይችላሉ