LibreOfficeDev 25.2 እርዳታ
ባጠቃላይ ማሰናጃዎች መወሰኛ ለ LibreOfficeDev.
የተገጠመውን እርዳታ ባህሪ መወሰኛ
መጠቆሚያውን በ ምልክት ላይ ሲያደርጉ የ እርዳታ ጽሁፍ: ዝርዝር ትእዛዝ ወይንም የ ንግግር መቆጣጠሪያ ማሳያ
ሰነድ በሚታተም ጊዜ እንደ ማሻሻያ ይቆጠር እንደሆን መወሰኛ: ይህ ምርጫ ምልክት ሲደረግበት: በሚቀጥለው ጊዜ ሰነዱ በሚዘጋ ጊዜ እርስዎ ይጠየቃሉ ለውጦችን ማስቀመጥ ይፈልጉ እንደሆን: እና ከዛ የ ህትመቱ ቀን በ ሰነዱ ባህሪዎች ውስጥ እንደ ለውጥ ይገባል
የ ቀን መጠን መግለጫ: ስርአቱ በሚያውቀው በ ሁለት-አሀዝ አመት
ይህ LibreOfficeDev, አመት የሚታየው በ አራት አሀዞች ነው: ስለዚህ ልዩነቱ በ 1/1/99 እና 1/1/01 መካከል ሁለት አመት ነው: ይህ አመት (ሁለት አሀዞች) ማሰናጃ ተጠቃሚውን የሚያስችለው አመቶችን ለ መግለጽ ነው በ ሁለት-አሀዝ ቀኖችንም ይጨመራሉ ወደ 2000. ለ ማብራሪያ: እርስዎ ቀን ከ ወሰኑ ለ 1/1/30 ወይንም በኋላ ማስገቢያ "1/1/20" ይታወቃል እንደ 1/1/2020 ከ 1/1/1920. ይልቅ
Asks you whether to send a crash report to help developers improve the software’s reliability. Whenever LibreOfficeDev crashes, you can opt to send a report containing anonymous debugging information, to help track down and eventually fix the root cause.