LibreOfficeDev 25.2 እርዳታ
LibreOfficeDev ይደግፋል አንዳንድ የ እርዳታ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች እንደ መመልከቻውን ማጉሊያ ሶፍትዌር: መመልከቻውን አንባቢ: እና በ-መመልከቻው ላይ የ ፊደል ገበታ
የ እርዳታ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ዝርዝር ይገኛል በ ዊኪ በ https://wiki.documentfoundation.org/Accessibility.
LibreOfficeDev ይህ እርስዎን የሚያስችለው አማራጭ ማስገቢያ አካሎች መጠቀም እንዲችሉ ነው ተግባሮች ጋር ለመድረስ በ LibreOfficeDev.
መመልከቻውን ማጉሊያ ሶፍትዌር የሚያስችለው ማየት የተሳናቸው ተጠቃሚዎች ለ መጠቀም እንዲችሉ ነው LibreOfficeDev ከ ጽሁፍ-ወደ-ንግግር እና ብሬይል ማሳያዎችን
የ ፊደል ገበታ በ መመልከቻው-ላይ ተጠቃሚውን ሁሉንም ዳታ እና ትእዛዞች መፈጸም ያስችለዋል አይጥን በ መጠቀም
መመልከቻውን አንባቢ የሚያስችለው ማየት የተሳናቸው ተጠቃሚዎች ለ መጠቀም እንዲችሉ ነው LibreOfficeDev በ ጽሁፍ-ወደ-ንግግር እና ብሬይል ማሳያዎችን