LibreOfficeDev 25.8 እርዳታ
እርስዎ አርእስት መግለጽ ይችላሉ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: አንዳንድ የ ፋይል አስተዳዳሪ መጠቀሚያዎች አርእስቶችን ከ ፋይል ስሞች አጠገብ ያሳያሉ በ እርስዎ ሰነዶች ውስጥ
ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች ይህ ይከፍታል የ ሰነድ ባህሪዎችን ንግግር
ይምረጡ የ መግለጫ tab.
አዲሱን አርእስት ይጻፉ በ አርእስት ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ እሺ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
የ ሰነድ ባህሪዎች