LibreOfficeDev 26.2 እርዳታ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እቃዎችን ለማሻሻል ትእዛዞችን ይዟል
ማዞሪያ የተመረጠውን እቃ(ዎች)
Distributes three or more selected objects evenly along the horizontal axis or the vertical axis. You can also evenly distribute the spacing between objects.
ለ ተመረጠው እቃ ስም ይመድቡ: በሚፈልጉት ጊዜ በ ፍጥነት በ መቃኛ ውስጥ እንዲያገኙት
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቡድን ማድረጊያ: እንደ ነጠላ እቃ ማንቀሳቀስ እንዲቻል
የ ተመረጡትን ቡድኖች ወደ እያንዳንዱ እቃ መከፋፈያ
የ ተመረጠውን ቡድን መክፈቻ: ስለዚህ እርስዎ እያንዳንዱን እቃዎች ማረም ይችላሉ: የ ተመረጠውን ቡድን እቅፍ ቡድን ከያዘ: እርስዎ ይህን ትእዛዝ መድገም ይችላሉ በ ንዑስ ቡድኖች ላይ
ከ ቡድን መውጫ: ስለዚ እርስዎ ማረም አይችሉም እያንዳንዱ እቃ በ ቡድን ውስጥ
የ ተመረጡትን እቃዎች መቀላቀያ ወደ አንድ ቅርጽ ተመሳሳይ አይደለም ቡድን የ ተቀላቀለ እቃ በ መከመሪያ ደንብ ውስጥ በጣም ዝቅተኛውን የ እቃ ባህሪ ይወስዳል: እርስዎ ከ ፈለጉ መክፈል ይችላሉ የ ተቀላቀሉ እቃዎችን: ነገር ግን የ እቃው የ መጀመሪያ ባህሪዎች ይጠፋሉ
መስመር መፍጠሪያ ወይንም የ ቤዤ ክብ በማገናኘት ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ መስመሮች: ቤዤ ክብ: ወይንም ሌሎች እቃዎች በ መስመር የ ተዘጉ እቃዎች የ ተሞላ የያዙ ይቀየራሉ ወደ መስመሮች እና መሙያ ያጣሉ