በ ሌላ አቀራረብ የተቀመጡ ሰነዶችን መክፈቻ
እርስዎ መክፈት ይችላሉ በ ሌላ አቀራረብ የተቀመጡ ሰነዶችን የ ሚቀጥለውን አሰራር በ መጠቀም:
-
ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ
-
ይምረጡ አቀራረብ ከ ፋይሎች አይነት ዝርዝር ውስጥ
-
የ ፋይል ስም ይምረጡ እና ይጫኑ መክፈቻ
እርስዎ ሁልጊዜ የ ፋይል ንግግር በ ሌላ አቀራረብ እንዲያሳይ ከ ፈለጉ በ ነባር: ይምረጡ LibreOfficeDev - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ እና ይምረጡ አቀራረብ እንደ ነባር የ ፋይል አቀራረብ
ሁሉንም የ ፋይሎች ፎልደር መቀየሪያ
አዋቂውን ይክፈቱ: በ ተግባሩ ውስጥ ይረዳዎታል: ኮፒ ለማድረግ እና ለ መቀየር ሁሉንም ሰነዶች ከ Microsoft Word, Microsoft Excel ወይንም Microsoft PowerPoint ወደ OpenDocument የ ፋይል አቀራረብ ሰነዶች: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ምንጩን እና ኢላማውን ዳይሬክቶሪ: ይወስኑ ይቀየሩ እንደሆን ሰነዶች እና/ወይንም ቴምፕሌቶች እና ተጨማሪዎች
የ HTML ፋይሎች በ መጻፊያ ውስጥ መክፈቻ
-
ይምረጡ የ ፋይል አይነት "HTML Document" ለ መክፈት በ LibreOfficeDev መጻፊያ/ዌብ: ይህ ነባር ነው ለ HTML ሰነዶች በ LibreOfficeDev
ሁሉም ምጫዎች ለ LibreOfficeDev መጻፊያ/Web አሁን ለ እርስዎ ዝግጁ ናቸው: እንደ የ HTML ምንጭ ማሳያ.
-
ይምረጡ "HTML ሰነድ (LibreOfficeDev መጻፊያ)" ለመክፈት በ LibreOfficeDev መጻፊያ
ሁሉም ምርጫዎች ለ LibreOfficeDev መጻፊያ ለ እርስዎ አሁን ዝግጁ ነው: ሁሉም ምርጫዎች ለ LibreOfficeDev መጻፊያ ማረሚያ ይደግፋሉ በ ሰነዶች ውስጥ እና ማስቀመጥ ይችላሉ በ HTML አቀራረብ