LibreOfficeDev 26.2 እርዳታ
በዚህ ገጽ ላይ በ የ ቻርትስ አዋቂ እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ምንጭ መጠን የ ሁሉንም ተከታታይ ዳታ ለየብቻ: ምልክቶችንም ያካትታል: እርስዎ እንዲሁም የ ምድቦችን መጠን መቀየር ይችላሉ: እርስዎ በ መጀመሪያ የ ዳታ መጠን ይምረጡ ከ ዳታ መጠን ገጽ ውስጥ እና ከዛ ያስወግዱ አስፋላጊ ያልሆነ ተከታታይ ዳታ ወይንም ተከታታይ ዳታ ከ ሌሎች ክፍሎች ውስጥ እዚህ ይጨምሩ
በዚህ ገጽ ላይ ብዙ ምርጫ ያለ ቢመስልም: እርስዎ የ ዳታ መጠን ይግለጹ በ ቻርትስ አዋቂ - የ ዳታ መጠን ገጽ እና ይዝለሉ ይህን ገጽ
ይህ ንግግር ዝግጁ የሚሆነው ቻርትስ መሰረት ላደረገ ሰንጠረዥ ወይንም መጻፊያ ሰንጠረዥ ነው
በ ተከታታይ ዳታ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል ሁሉም የ ተከታታይ ዳታ በ አሁኑ ቻርትስ ውስጥ ነው
ተከታታይ ዳታ ለማደራጀት: ይምረጡ ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ
ይጫኑ ለ መጨመር ሌላ ተከታታይ ዳታ ከ ታች በ ተመረጠው ማስገቢያ በኩል: አዲሱ የ ተከታታይ ዳታ ተመሳሳይ ነው እንደ ተመረጠው ማስገቢያ አይነት
ይጫኑ ማስወገጃ የ ተመረጠውን ተከታታይ ዳታ ከ ዝርዝር ውስጥ ለማስወገድ
ይጠቀሙ የ ቀስት ወደ ላይ እና ቀስት ወደ ታች የ ተመረጠውን ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ ወደ ላይ እና ወደ ታች ለ ማንቀሳቀስ: ይህ ደንቡን አይቀይርም ከ ዳታ ምንጭ ሰንጠረዥ ውስጥ: ነገር ግን የሚቀይረው አዘገጃጀቱን ነው ለ ቻርትስ
ይጫኑ ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ የ ማስገቢያ ባህሪዎችን ለ መመልከት እና ለማረም
ከ ዳታ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል ሁሉም ስሞች እና የ ክፍል መጠኖች በ ተከታታይ ዳታ አካሎች ውስጥ
ይጫኑ ማስገቢያ: ከዛ ይዞታዎችን ያርሙ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ከ ታች በኩል
በ ጽሁፍ ሳጥን ሁኔታዎች አጠገብ ያለው ምልክት አሁን የ ተመረጠውን ክፍል ያሳያል
መጠን ያስገቡ ወይንም ይጫኑ የ ዳታ መጠን ይምረጡ ንግግር ለማሳነስ እና ይምረጡ መጠን በ አይጥ
እርስዎ ከ ፈለጉ የ ዳታ መጠን በ በርካታ ክፍል ቦታዎች ውስጥ አጠገብ ለ አጠገብ ላልሆኑ: የ መጀመሪያ መጠን ያስገቡ: እና ከዛ በ እጅ ሴሚኮለን (;) ከ ጽሁፍ ሳጥን በኋላ ያስገቡ: እና ከዛ ያስገቡ ሌላ መጠኖች: ይጠቀሙ ሴሚኮለን (;) እንደ ስርአተ ነጥብ በ መጠኖች መካከል
የ ዳታ መጠን ክፍል: እንደ Y-ዋጋዎች: የ ምልክት ክፍል ማካተት የለበትም
ያስገቡ ወይንም ይምረጡ የ ክፍል መጠን እንደ ጽሁፍ የሚጠቀሙበት ለ ምድቦች ወይንም ለ ዳታ ምልክቶች
እንደ ቻርትስ አይነት: ጽሁፍ ይታያል በ X አክሲስ ወይንም እንደ ዳታ ምልክቶች
Each category entry can have a fill color and a border color.
You can edit the fill color and border color properties of the categories. The colors are defined by a range of cells with the same size of the category range.
The colors values are expressed by their red, green, blue components (RGB) combined by the COLOR() function.
Data ranges for border color and fill can only be specified for column, bar, pie, bubble, and column and line charts.
Click on Fill Color entry in the list.
In the Range for Fill Color box, enter the cell ranges of the categories fill color values.
Click on Border Color entry in the list.
In the Range for Border Color box, enter the cell ranges of the categories fill color values.