ማስሊያ

ለ ሰንጠረዥ ማስሊያ መግለጫ ማሰናጃ የ ሰንጠረዥ ባህሪ መድገሚያ ማመሳከሪያ: የ ቀን ማሰናጃ: የ ቁጥር ዴሲማል ቦታዎች: እና የ አቢይ ፊደል ወይንም ዝቅተኛ ጉዳይ ግምት ውስጥ ይገባሉ በ ወረቀቶች ውስጥ በሚፈልጉ ጊዜ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ሰንጠረዥ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOfficeDev ሰንጠረዥ - ማስሊያ:


Formulas Wildcards

ሁለገብ ማስቻያ በ መቀመሪያ ውስጥ

Specifies that wildcards are enabled when searching and also for character string comparisons.

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ሁለገብ በ መቀመሪያ ውስጥ ያስችሉ ለ ሰንጠረዦች የሚሰሩ ከሆነ በ Microsoft Excel.


መደበኛ አገላለጽ በ መቀመሪያ ውስጥ ማስቻያ

Specifies that regular expressions instead of simple wildcards are enabled when searching and also for character string comparisons.

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

መደበኛ አገላለጽ በ መቀመሪያ ውስጥ አያስችሉ ለ ሰንጠረዦች የሚሰሩ ከሆነ በ Microsoft Excel.


ሁለገብ ወይንም መደበኛ አገላለጽ በ መቀመሪያ ውስጥ አይቻልም

Specifies that only literal strings are used when searching and also for character string comparisons.

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ሁለገብ በ መቀመሪያ ውስጥ አያስችሉ ለ ሰንጠረዦች የሚሰሩ ከሆነ በ Microsoft Excel.


General Calculations

ፊደል መመጠኛ

የ ክፍል ይዞታዎችን በሚመሳክር ጊዜ የላይኛው እና የታችኛው ጉዳይ ይለይ እንደሆን መወሰኛ

ለምሳሌ: ይህን ጽሁፍ ይጻፉ 'መሞከሪያ' በ ክፍል A1; እና በ ጽሁፍ 'መሞከሪያ' በ B1. ውስጥ: እና ከዛ ይጻፉ መቀመሪያ "=A1=B1" በ ክፍል C1. በ ፊደል-መመጠኛ ሳጥን ውስጥ ምልክት ተደርጓል: ሀሰት ይታያል በ ክፍል ውስጥ: ያለበለዚያ: እውነት ይታያል በ ክፍል ውስጥ:

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ትክክለኛ ጽሁፍ ተግባር ሁልጊዜ ፊደል-መመጠኛ ነው: ነፃ ነው ከ ማሰናጃው በዚህ ንግግር ውስጥ


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ማሰናከያ ፊደል መመጠኛ ለ ሰንጠረዦች ለሚፈልጉ እና ለሚችሉ በ Microsoft Excel.


ትክክለኛነት እንደሚታየው

በ ወረቀት ላይ የሚታዩትን የ ማጠጋጊያ ዋጋዎች በ መጠቀም ስሌቶች ይፈጽሙ እንደሆን መወሰኛ: ቻርትስ ይታያሉ በሚታዩት ዋጋዎች ውስጥ: ከሆነ በትክክል እንደሚታየው ምርጫው ምልክት አልተደረገበትም: የሚታዩት ቁጥሮች ይጠጋጋሉ: ነገር ግን ይሰላሉ በ ውስጥ በ መጠቀም ያለ ምንም-ማጠጋጊያ ቁጥር

የ መፈለጊያ መመዘኛ = እና <> ወደ ሁሉም ክፍሎች መፈጸም አለበት

ይወስኑ እርስዎ ያሰናዱት የ መፈለጊያ ደንብ ለ ሰንጠረዥ ዳታቤዝ ተግባሮች መመሳሰል አለበት ለ ጠቅላላ ክፍሎች ባጣቃላይ: ሁለቱም የ መፈለጊያ ደንብ = እና <> በ ጠቅላላ ክፍሎች መፈጸም አለበት ሳጥን እና የ ሁለገብ በ መቀመሪያ ማስቻያ ሳጥን ምልክት መደረግ አለበት LibreOfficeDev ሰንጠረዥ ልክ እንደ Microsoft Excel ይሆናል ክፍሎች ውስጥ በሚፈልግ ጊዜ የ ዳታቤዝ ተግባሮች

* በሚቀጥለው ቦታ ውስጥ:

ውጤት መፈለጊያ:

win

ያገኛል win, አይደለም win95, os2win, ወይንም upwind

win*

ያገኛል win, እና win95, አይደለም os2win, ወይንም upwind

*win

ያገኛል win, እና os2win, አይደለም win95, ወይንም upwind

*win*

ያገኛል win, win95, os2win, እና upwind


ከሆነ መፈለጊያ መመዘኛ = እና <> በ ጠቅላል ክፍሎች መፈጸም አለበት ካላስቻሉ: የ "win" መፈለጊያ ዘዴ ድርጊቱ እንደ "*win*". መፈለጊያ ዘዴ በ ማንኛውም ቦታ ሊሆን ይችላል በ ክፍል ውስጥ በሚፈለግ ጊዜ በ ሰንጠረዥ ዳታቤዝ ተግባር ውስጥ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ማስቻያ ጠቅላላ ክፍል ማመሳሳይ ለ ሰንጠረዥ መዛመድ ላለበት ከ Microsoft Excel. ጋር


ራሱ በራሱ የ አምድ እና የ ረድፍ ምልክቶች መፈለጊያ

መወሰኛ እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ጽሁፍ በ ማንኛውም ክፍል ውስጥ እንደ ምልክት ለ አምድ ከ ጽሁፉ በ ታች ወይንም ከ ጽሁፉ በ ቀኝ በኩል ባለው ረድፍ ውስጥ: ጽሁፉ ቢያንስ አንድ ቃል መያዝ አለበት እና ምንም አንቀሳቃሽ መያዝ የለበትም

ለምሳሌ : ክፍል E5 ይህን ጽሁፍ ይዟል "አውሮፓ": ከ ታች: በ ክፍል E6, ዋጋ አለ 100 እና በ ክፍል E7 ዋጋ አለ 200. ይህ ከሆነ ራሱ በራሱ አምድ እና ረድፍ ፈልጎ ያገኛል ምልክቶች ሳጥን ምልክት የ ተደረገበትን: እርስዎ መጻፍ ይችላሉ የሚቀጥለውን መቀመሪያ በ ክፍል A1: =ድምር(አውሮፓ)

For more information, see Recognizing Names as Addressing.

ለ ጠቅላላ የ ቁጥር አቀራረብ የ ዴሲማል መጠን

እርስዎ መወሰን ይችላሉ ከፍተኛውን ቁጥር የ ዴሲማል ቦታዎች የሚታየውን በ ነባር በ ክፍሎች ውስጥ ለ ጠቅላላ የ ቁጥር አቀራረብ: ይህን ካላስቻሉ ክፍሎች ከ ጠቅላላ የ ቁጥር አቀራረብ በ አምዱ ስፋት ልክ የ ዴሲማል ቦታ ያሳያል

የ ዴሲማል ቦታዎች

ለ ቁጥሮች የሚታየውን የ ዴሲማል ቦታ መወሰኛ በ ጠቅላላ የ ቁጥር አቀራረብ: ቁጥሮቹ የሚታዩት እንደ ተጠጋጋ ቁጥር ነው: ነገር ግን የሚቀመጡት እንደ የ ተጠጋጋ ቁጥር አይደለም

ማመሳከሪያዎች መደጋገሚያ

በዚህ ክፍል ውስጥ እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ቁጥር ግምቶች ደረጃዎችን የሚሄዱትን በ ድግግሞሽ ማስሊያ ውስጥ: በተጨማሪም: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ትክክለኛነት ዲግሪ ደረጃ ለ መልሱ

መደጋገሚያ

መቀመሪያ በ መደጋገሚያ ማመሳከሪያ መወሰኛ (መቀመሪያ በ ተከታታይ መደጋገሚያ ችግሩ እስከሚፈታ ድረስ) ይሰላል እስከ ተወሰነ ቁጥር መደጋገሚያ መደጋገሚያ ሳጥን ምልክት አልተደረገበትም: መደጋገሚያ ማመሳከሪያ በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ስህተት መልእክት ይፈጥራል

ለምሳሌ: የ እቃ ዋጋ ማስሊያ በ ዋጋው ላይ-ቀረጥ ሳይጨመር

  1. ይጻፉ በ ጽሁፍ 'መሸጫ ዋጋ' በ ክፍል A5: ይህ ጽሁፍ 'ትርፍ' በ ክፍል A6: እና ይህን ጽሁፍ 'ዋጋ-የ ተጨመረ ቀረጥ' በ ክፍል A7.

  2. አሁን ይጻፉ የ መሸጫ ዋጋ (ለምሳሌ:100) በ ክፍል B5. ውስጥ: ንፁህ ዋጋው ይታያል በ ክፍል B6 እና ዋጋ-ይጨመራል ቀረጥ የሚታየው በ ክፍል B7. ነው

  3. እርስዎ ያውቃሉ ዋጋ-ሲጨመር ቀረጥ ይሰላል እንደ 'ንጹህ ዋጋ ጊዜ 15%' እና እርስዎ ይደርሳሉ በ ንጹ ዋጋ ላይ በ መቀነስ ዋጋ-ሲጨመር ቀረጥ ከ መሸጫ ዋጋ ላይ: ይጻፉ ይህን መቀመሪያ =B5-B7 በ B6 ለማስላት ንጽህ ዋጋ: እና ይጻፉ መቀመሪያ =B6*0.15 በ ክፍል B7 ለ ማስላት ዋጋ-ሲጨመር ቀረጥ

  4. መደገሚያውን ማብሪያ በትክክል ለማስላት በ መቀመሪያ: ያለበለዚያ የ 'ክብ ማመሳከሪያ' ስህተት መልእክት ይታያል በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ

A

B

5

መሸጫ ዋጋ

100

6

ትርፍ

=B5-B7

7

ቀረጥ

=B6*0.15


ደረጃዎች

የ ክፍተኛውን ቁጥር መደጋገሚያ ደረጃዎች ማሰናጃ

አነስተኛ ለውጦች

በ ሁለት ተከታታይ መድገሚያ ደረጃ ውጤቶች መካከል ልዩነቱን መወሰኛ: የ መድገሚያ ውጤት ዝቅተኛ ከሆነ ከ አነስተኛ ለውጥ ዋጋ: ከዛ መድገሚያው ይቆማል

CPU Threading Settings

Enable Multi-threaded calculations

Multithreading is the ability of a central processing unit (CPU) (or a single core in a multi-core processor) to provide multiple threads of execution. This feature improves the speed of processing.

Allow Use of OpenCL

Select or deselect this checkbox to enable or disable OpenCL. Select Apply or OK to update settings. In order for any changes to take effect, LibreOfficeDev must be restarted.

ቀን

ይምረጡ የ መጀመሪያ ቀን ለ ውስጥ መቀየሪያ ከ ቀኖች ወደ ቁጥሮች

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

Microsoft Excel wrongly assumes year 1900 to be a leap year and considers the inexistent day of 1900-02-29 as valid in date calculations. Dates prior to 1900-03-01 are therefore different in Excel and Calc.


1899-12-30 (default)

Sets 1899-12-30 as day zero.

1900-01-01 (StarCalc 1.0)

Sets 1900-01-01 as day zero. Use this setting for StarCalc 1.0 spreadsheets containing date entries.

1904-01-01

Sets 1904-01-01 as day zero. Use this setting for spreadsheets that are imported in a foreign format.

Please support us!

Please support us!