LibreOfficeDev 26.8 እርዳታ
In troubleshoot mode, LibreOfficeDev temporarily starts with a new user profile and disables hardware acceleration. It aids in restoring LibreOfficeDev to a working state.
Choose Help - Restart in Troubleshoot Mode.
መጀመሪያ LibreOfficeDev ከ ትእዛዝ መስመር በ --አስተማማኝ-ዘዴ ምርጫ
Once in troubleshoot mode, you will be shown a dialog offering three user profile restoration options
ይህ ምርጫ እርስዎን መስራት ያስችሎታል በ LibreOfficeDev እርስዎ እንደሚፈልጉት: ነገር ግን ጊዚያዊ የ ተጠቃሚ ገጽታ በ መጠቀም: ይህ ማለት ሁሉንም እርስዎ የ ቀየሩት ለውጦች በ ጊዚያዊ ተጠቃሚ ገጽታ ላይ አብሮ ይጠፋል እንደገና ሲያስጀምሩ
Choosing Restart Normally will discard all changes, exit troubleshoot mode and start LibreOfficeDev again in normal mode. Use this option if you got here by accident.
ይህ ንግግር የሚያቀርበው በርካታ ለውጦች ነው ለ ተጠቃሚ ገጽታ እርስዎን የሚረዳ እንደ ነበር ለ መመለስ LibreOfficeDev ወደ የሚሰራበት ሁኔታ: ይህ ተጨማሪ መሰረታዊ ነው ከ ላይ እስከ ታች ስለዚህ እርስዎ ይሞክሩት: ይህን ምርጫ መምረጥ የ ተመረጠውን ለውጥ ይፈጽማል
LibreOfficeDev ቀደም ብለው ያዘጋጁትን ተተኪዎች ይጠብቃል እና ተጨማሪዎችን ያስጀምራል: ይህን ምርጫ ይጠቀሙ ቀደም ወዳለው ሁኔታ ለ መመለስ: የ እርስዎ ችግር ምናልባት የ ተፈጠረው በ ቅርብ በ ቀየሩት ማሰናጃዎች ወይንም ተጨማሪዎች ነው
እርስዎ ማሰናከል ይችላሉ ሁሉንም ተጨማሪዎች በ ሌሎች ተጠቃሚዎች የ ተገጠሙ: እርስዎ እንዲሁም የ ጠንካራ አካሎችን ማፍጠኛ ማሰናከል ይችላሉ: ይህን ምርጫ ያስጀምሩ ችግር ከ ገጠምዎት በሚያስነሱ ጊዜ ግጭት የሚፈጠር ከሆነ: ወይንም የ መመልከቻ ግጭት: ብዙ ጊዜ ይህ የሚፈጠረው ጠንካራ አካሎች ማፍጠኛ ምክንያት ነው
አንዳንድ ጊዜ LibreOfficeDev ማስጀመር አይቻልም በ ተጨማሪዎች መከልከል ወይንም በ መጋጨት የ ተነሳ: ይህ ምርጫ እርስዎን ማሰናከል ያስችሎታል ሁሉንም የ ተገጠሙ ተጨማሪዎች በ ተጠቃሚው እንዲሁም ጥቅል ተጨማሪዎችን: ማጥፋት የሚካፈሉትን እና ጥቅል ተጨማሪዎችን በ ጥንቃቄ መጠቀም አለብዎት: እነዚህ የሚሰሩት እርስው ለ ስርአቱ በቂ ፍቃድ ካለዎት ብቻ ነው:
If all else fails, you can reset your user profile to the factory default. The first option Reset settings and user customizations resets all configuration and UI changes, but keeps things like your personal dictionary and templates. The second option will reset your entire profile to the state it was in when you first installed LibreOfficeDev.
If you could not resolve your problem by using troubleshoot mode, click the Advanced expander. You will find instructions how to get further help there.
If you want to report a problem with your user profile, by clicking on Archive User Profile you can generate a ZIP file which can be uploaded to the bug tracking system to be investigated by the developers.
ይጠንቀቁ የ ተጫነው ገጽታ ምናልባት በጣም አስፈላጊ የሆነ መረጃ ሊይዝ ይችላል: እንደ የ እርስዎ የ ግል መዝገበ ቃላት: ማሰናጃ እና የ ተገጠሙ ተጨማሪዎች