LibreOfficeDev 27.2 እርዳታ
Please support us!
Opens the Basic IDE where you can write and edit BASIC macros.
ይህ ክፍል የሚገልጸው የ Basic IDE. አካል ነው
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Tools - Macro - Edit Macro.
Choose Tools - Basic.
On the Tools menu of the Tools tab, choose Edit Macro.
Edit Macro
የ ማክሮስ እቃ መደርደሪያ ትእዛዝ ይዟል ለ መፍጠር: ማረሚያ: እና ማክሮስ ማስኬጃ
የ መስኮት መመልከቻ እርስዎን የሚያስችለው ተለዋዋጭ ዋጋዎችን መመልከት ነው ፕቶግራም በሚፈጽም ጊዜ: እርስዎ ይግለጹ ተለዋዋጭ በ መስኮት መመልከቻ ውስጥ: ይጫኑ በ መመልከቻ ማስቻያ ተለዋዋጭ ለ መጨመር በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እና ዋጋዎች ለማሳየት
የ መደርደሪያ መጥሪያ እርስዎን የሚያስችለው የ አሰራር እና ተግባሮች ሂደት መቆጣጠር ነው: ፕሮግራም በሚፈጽም ጊዜ: የ አሰራር እና ተግባሮች ሂደት የሚታየው ከ ታች እስከ ላይ ድረስ ነው በጣም የ ቅርብ ጊዜ አሰራር እና ተግባሮች መጥሪያ ከ ዝርዝር ከ ላይ በኩል
ለ መጨረሻ ነጥቦች ምርጫ መወሰኛ
ወደ አሁኑ መጻህፍት ቤት አዲስ ክፍል ማስገቢያ
ወደ አሁኑ መጻህፍት ቤት አዲስ ንግግር ማስገቢያ
የተመረጠውን ክፍል ማጥፊያ
አሁን ያለውን ክፍል እንደገና መሰየሚያ
የ አሁኑን ክፍል መደበቂያ
መክፈቻ የ ማክሮስ ማደረጃ ንግግር