LibreOffice SymbolLibreOffice Symbol

Please support us!

የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሳይን ተግባር

Returns the hyperbolic sine of a complex number.

The hyperbolic sine of a complex number can be expressed by its real and imaginary parts:

sinh ( a + i b ) = sinh ( a ) cos ( b ) + i cosh ( a ) sin ( b ) sinh(a + {ital i} b) = sinh(a)cos(b) + ital i cosh(a)sin(b)

ውጤቱ የሚቀርበው በ ሀረግ አቀራረብ ነው እና ባህሪ አለው "i" ወይንም "j" እንደ ኢማጂነሪ ክፍል

የ ምክር ምልክት

This function is available since LibreOfficeDev 3.6.


አገባብ

የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሳይን(የ ውስብስብ_ቁጥር)

Complex_number is a complex number whose hyperbolic sine needs to be calculated.

የ ማስታወሻ ምልክት

ውስብስብ ቁጥር የ ሀረግ መግለጫ ነው የሚቀርብ ውጤቱ በ ፎርም ውስጥ "a+bi" ወይንም "a+bj", እነዚህ a እና b ቁጥሮች ናቸው
ውስብስብ ቁጥር የ ሪያል ቁጥር ነው: (b=0), ከዛ መሆን ይችላል አንዱን የ ሀረግ ምግለጫ ወይንም የ ቁጥር ዋጋ


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ተግባር ሁል ጊዜ የሚመልሰው ሀረግ ነው የ ውስብስብ ቁጥር የሚወክል
ውጤቱ የ ውስብስብ ቁጥር ከሆነ አንዱ አካል (a ወይንም b) እኩል ይሆናል ከ ዜሮ ጋር: ሌላኛው አካል አይታይም


ምሳሌዎች

=የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሳይን("4-3i")
ይመልሳል -27.0168132580039-3.85373803791938i.

=የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሳይን(2)
ይመልሳል 3.62686040784702 እንደ ሀረግ የ ኢማጂነሪ አካል እኩል ነው ከ ዜሮ ጋር: ስለዚህ በ ውጤቱ ውስጥ አይታይም

Technical information

የ ማስታወሻ ምልክት

This function is part of the Open Document Format for Office Applications (OpenDocument) standard.