LibreOffice SymbolLibreOffice Symbol

Please support us!

ሰአት

ጊዜ የሚመልሰው የ አሁኑን የ ጊዜ ዋጋ ነው: ለ ሰአቶች: ለ ደቂቃዎች: እና ለ ሰከንዶች: ይህን ተግባር መጠቀም ይቻላል ለ መቀየር ጊዜን መሰረት ባደረገ የ እነዚህን ሶስት አካሎች ወደ ዴሲማል ጊዜ ዋጋ

አገባብ

ሰአት(ሰአት: ደቂቃ: ሰከንድ)

ይጠቀሙ ኢንቲጀር ለ ማሰናዳት ሰአት

ይጠቀሙ ኢንቲጀር ለ ማሰናዳት ደቂቃ

ይጠቀሙ ኢንቲጀር ለ ማሰናዳት ሰከንድ

ምሳሌዎች

=ሰአት(0;0;0) ይመልሳል 00:00:00

=ሰአት(4;20;4) ይመልሳል 04:20:04

Technical information

የ ማስታወሻ ምልክት

This function is part of the Open Document Format for Office Applications (OpenDocument) standard.