LibreOfficeDev 27.2 እርዳታ
Please support us!
ማስተካከያ LibreOfficeDev የ አገባብ ዝርዝር አቋራጭ ቁልፍ: እቃ መደርደሪያ: እና ማክሮስ ለ ሁኔታዎች ስራ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ
On the top right menu (☰), choose Customize.
እርስዎ አቋራጭ ቁልፎችን እና የ ማክሮስ ስራዎችን ማስተካከል ይችላሉ ለ አሁኑ መተግበሪያ ወይንም ለ ሁሉም LibreOfficeDev መተግበሪያዎች
እርስዎ እንዲሁም ማስቀመጥ እና መጫን ይችላሉ እያንዳንዱን ዝርዝር ቁልፍ: እና እቃ መደርደሪያ ማስተካከያ ማሰናጃ
እርስዎን ማስተካከል ያስችሎታል LibreOfficeDev ዝርዝር ለ ሁሉም ክፍሎች
እርስዎን ማስተካከል ያስችሎታል LibreOfficeDev እቃ መደርደሪያ
አቋራጭ ቁልፎች መመደቢያ ወይንም ማረሚያ ለ LibreOfficeDev ትእዛዞች: ወይንም LibreOfficeDev Basic ማክሮስ
ወደ ፕሮግራም ሁኔታዎች ማክሮስ መመደቢያ: የ ተመደበው ማክሮስ ራሱ በራሱ ሁኔታው ሲሟላ ይሄዳል
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ማዋቀሪያ LibreOfficeDev