LibreOfficeDev 27.2 እርዳታ
Please support us!
የ ማተሚያ አቀራረብ እና የ ማተሚያ ምርጫ ለ ሁሉም አዲስ መቀመሪያ ሰነዶች መግለጫ: እነዚህ ምርጫ የሚፈጸሙት እርስዎ መቀመሪያ በ ቀጥታ በሚያትሙ ጊዜ ነው ከ LibreOfficeDev ሂሳብ እርስዎ እንዲሁም ንግግር መጥራት ይችላሉ በ መጫን የ ምርጫዎች ቁልፍ በ ማተሚያ ንግግር ውስጥ: እርስዎ ያሰናዱት በ LibreOfficeDev - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ ንግግር ቋሚ ማሰናጃ ይሆናል: የ ማተሚያ ንግግር ግን ዋጋ የሚኖረው ለ አሁኑ ሰነድ ነው
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
የ ሂሳብ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ LibreOfficeDev - ምርጫዎችመሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOfficeDev ሂሳብ
ለ ሁሉም ሰነዶች ዋጋ ያለው የ መቀመሪያ መግለጫ ማሰናጃ
Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.