እርስዎ የ መረጡት ቋንቋ ለ እርስዎ ሰነድ የሚጠቀሙትን ፊደል ማረሚያ: ተመሳሳይ: እና ጭረት: የ ሺዎች መለያያ: እና ምልክት የሚጠቀሙትን እንደ ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ ይወስናል
እርስዎ የ መረጡት ቋንቋ ለ ጠቅላላ ሰነድ መፈጸሚያ
በ ሰነዱ ውስጥ: እርስዎ መፈጸም ይችላሉ የ ተለየ ቋንቋ ለማንኛውም የ አንቀጽ ዘዴ: ይህ ቅድሚያ አለው ከ ጠቅላላ ሰነድ በላይ
እርስዎ ቋንቋ መመደብ ይችላሉ ለ ተመረጠው ጽሁፍ በ አንቀጽ ውስጥ: በቀጥታ አቀራረብ ዘዴ ወይንም በ ባህሪ ዘዴ: ይህ አሰራር ቅድሚያ አለው ከ አንቀጽ ዘዴ እና ከ ሰነድ ቋንቋ በላይ
Choose . Go to Languages and Locales - General.
ከ ነባር ቋንቋዎች ለ ሰነዶች ይምረጡ የ ሰነድ ቋንቋ ለ ሁሉም አዲስ ለሚፈጠሩ ሰነዶች: እርስዎ ምልክት ካደረጉ ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ የ እርስዎ ምርጫ የሚፈጸመው ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ ነው: እና ንግግሩን ይዝጉ በ እሺ
መጠቆሚያውን በ አንቀጽ ውስጥ ያድርጉ እርስዎ የ አንቀጽ ዘዴ መቀየር በሚፈልጉበት ውስጥ
Open the context menu and select Paragraph - Edit Style. This opens the Paragraph Style dialog.
ይምረጡ የ ፊደል tab.
ይምረጡ ቋንቋ እና ይጫኑ እሺ
ሁሉም የ አንቀጾች አቀራረብ የ አሁኑ አንቀጽ ዘዴ ያላቸው የ ተመረጠውን ቋንቋ ይኖራቸዋል
ጽሁፍ ይምረጡ እርስዎ መፈጸም ለሚፈልጉት ቋንቋ
ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ ይህ ይከፍታል የ ባህሪ ንግግር
ይምረጡ የ ፊደል tab.
ይምረጡ ቋንቋ እና ይጫኑ እሺ
በ LibreOfficeDev ሰንጠረዥ ውስጥ: ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች እና እንደ ሁኔታው ይቀጥሉ
Open the Styles deck and click on the Character Styles icon.
ይጫኑ በ ባህሪው ዘዴ ስም ላይ እርስዎ የ ተለየ ቋንቋ መፈጸም በሚፈልጉበት ላይ
Right-click to open the context menu and select to open the dialog.
ይምረጡ የ ፊደል tab.
ይምረጡ ቋንቋ እና ይጫኑ እሺ
እርስዎ አሁን የ ባህሪ ዘዴ መፈጸም ይችላሉ እርስዎ ወደ መረጡት ጽሁፍ ውስጥ
መዝገበ ቃላቶች የሚቀርቡት እና የሚገጠሙት እንደ ተጨማሪዎች ነው: ይምረጡ በ እርስዎ መቃኛ ውስጥ የ መዝገበ ቃላቶች ገጽ ለ መክፈት
መዝገበ ቃላት ይምረጡ ከ ዝርዝር መግለጫ ውስጥ: ይጫኑ የ መዝገበ ቃላት ራስጌ ከ ዝርዝር መግለጫ ውስጥ እርስዎ የሚፈልጉትን
እርስዎ ተጨማሪዎች ከ ገጠሙ በኋላ: እርስዎ መዝጋት አለብዎት LibreOfficeDev (በፍጥነት ማስጀመሪያንም ያካትታል) እና እንደገና ያስጀምሩ
መደበኛ መግጠሚያ ለ LibreOfficeDev ሶፍትዌር ለ እርስዎ ይሰጣል የ ተጠቃሚ ገጽታ ለ ተጠቃሚ ገጽታ (UI) እርስዎ ለሚመርጡት ቋንቋ
በርካታ ተጠቃሚዎች የ አሜሪካን እንግሊዝኛ እትም ያወርዳሉ: ይህ የ አንግሊዝኛ ዝርዝር ትእዛዝ ይሰጣል ለ እንግሊዝኛ መተግበሪያ እርዳታ: እርስዎ ሌላ ቋንቋ ከ ፈለጉ ለ ዝርዝር (እና ለ መተግበሪያ እርዳታ: ለዛ ቋንቋ ዝግጁ ከሆነ) የ ተጠቃሚ ገጽታ እንደሚከተለው ይቀየራል
Choose .
ይምረጡ ሌላ የ ተጠቃሚ ገጽታ ቋንቋ በ "ተጠቃሚው ገጽታ" ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
Click OK and restart LibreOfficeDev.
የ ዝርዝር ሳጥን እርስዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ ካልያዘ: ይህን ይመልከቱ "መጨመሪያ ተጨማሪ የ ተጠቃሚ ገጽታ ቋንቋዎች"