Please support us!

የ ሰነድ ቋንቋ መምረጫ

እርስዎ የ መረጡት ቋንቋ ለ እርስዎ ሰነድ የሚጠቀሙትን ፊደል ማረሚያ: ተመሳሳይ: እና ጭረት: የ ሺዎች መለያያ: እና ምልክት የሚጠቀሙትን እንደ ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ ይወስናል

ለ ጠቅላላ ሰነድ ቋንቋ መምረጫ

  1. Choose . Go to Languages and Locales - General.

  2. ከ ነባር ቋንቋዎች ለ ሰነዶች ይምረጡ የ ሰነድ ቋንቋ ለ ሁሉም አዲስ ለሚፈጠሩ ሰነዶች: እርስዎ ምልክት ካደረጉ ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ የ እርስዎ ምርጫ የሚፈጸመው ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ ነው: እና ንግግሩን ይዝጉ በ እሺ

ለ ባህሪ ዘዴ ቋንቋ መምረጫ

  1. መጠቆሚያውን በ አንቀጽ ውስጥ ያድርጉ እርስዎ የ አንቀጽ ዘዴ መቀየር በሚፈልጉበት ውስጥ

  2. Open the context menu and select Paragraph - Edit Style. This opens the Paragraph Style dialog.

  3. ይምረጡ የ ፊደል tab.

  4. ይምረጡ ቋንቋ እና ይጫኑ እሺ

    ሁሉም የ አንቀጾች አቀራረብ የ አሁኑ አንቀጽ ዘዴ ያላቸው የ ተመረጠውን ቋንቋ ይኖራቸዋል

ለ ተመረጠው ጽሁፍ በ ቀጥታ ቋንቋ መፈጸሚያ

  1. ጽሁፍ ይምረጡ እርስዎ መፈጸም ለሚፈልጉት ቋንቋ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ ይህ ይከፍታል የ ባህሪ ንግግር

  3. ይምረጡ የ ፊደል tab.

  4. ይምረጡ ቋንቋ እና ይጫኑ እሺ

በ LibreOfficeDev ሰንጠረዥ ውስጥ: ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች እና እንደ ሁኔታው ይቀጥሉ

ለ ባህሪ ዘዴ ቋንቋ መምረጫ

  1. Open the Styles deck and click on the Character Styles icon.

  2. ይጫኑ በ ባህሪው ዘዴ ስም ላይ እርስዎ የ ተለየ ቋንቋ መፈጸም በሚፈልጉበት ላይ

  3. Right-click to open the context menu and select Edit Style to open the Character Style dialog.

  4. ይምረጡ የ ፊደል tab.

  5. ይምረጡ ቋንቋ እና ይጫኑ እሺ

    እርስዎ አሁን የ ባህሪ ዘዴ መፈጸም ይችላሉ እርስዎ ወደ መረጡት ጽሁፍ ውስጥ

ተጨማሪ የ ጽሁፍ ቋንቋዎች መጨመሪያ

  1. መዝገበ ቃላቶች የሚቀርቡት እና የሚገጠሙት እንደ ተጨማሪዎች ነው: ይምረጡ መሳሪያዎች - ቋንቋ - ተጨማሪ መዝገበ ቃላቶች በ መስመር ላይ በ እርስዎ መቃኛ ውስጥ የ መዝገበ ቃላቶች ገጽ ለ መክፈት

  2. መዝገበ ቃላት ይምረጡ ከ ዝርዝር መግለጫ ውስጥ: ይጫኑ የ መዝገበ ቃላት ራስጌ ከ ዝርዝር መግለጫ ውስጥ እርስዎ የሚፈልጉትን

  3. እርስዎ ተጨማሪዎች ከ ገጠሙ በኋላ: እርስዎ መዝጋት አለብዎት LibreOfficeDev (በፍጥነት ማስጀመሪያንም ያካትታል) እና እንደገና ያስጀምሩ

የ ተጠቃሚ ቋንቋ ለማሰናዳት

መደበኛ መግጠሚያ ለ LibreOfficeDev ሶፍትዌር ለ እርስዎ ይሰጣል የ ተጠቃሚ ገጽታ ለ ተጠቃሚ ገጽታ (UI) እርስዎ ለሚመርጡት ቋንቋ

በርካታ ተጠቃሚዎች የ አሜሪካን እንግሊዝኛ እትም ያወርዳሉ: ይህ የ አንግሊዝኛ ዝርዝር ትእዛዝ ይሰጣል ለ እንግሊዝኛ መተግበሪያ እርዳታ: እርስዎ ሌላ ቋንቋ ከ ፈለጉ ለ ዝርዝር (እና ለ መተግበሪያ እርዳታ: ለዛ ቋንቋ ዝግጁ ከሆነ) የ ተጠቃሚ ገጽታ እንደሚከተለው ይቀየራል

  1. Choose - Languages and Locales - General.

  2. ይምረጡ ሌላ የ ተጠቃሚ ገጽታ ቋንቋ በ "ተጠቃሚው ገጽታ" ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

  3. Click OK and restart LibreOfficeDev.

  4. የ ዝርዝር ሳጥን እርስዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ ካልያዘ: ይህን ይመልከቱ "መጨመሪያ ተጨማሪ የ ተጠቃሚ ገጽታ ቋንቋዎች"

ተጨማሪ የ UI ቋንቋዎች መጨመሪያ

- Languages and Locales - General

አቀራረብ - ባህሪ - ፊደል