Please support us!

ተግባሮች በ ምድብ

ይህ ክፍል የሚገልጸው የ ተግባሮች ማስኬጃ ጊዜ ነው በ LibreOfficeDev ሰንጠረዥ: የ ተለያዩ ተግባሮች በ ምድቦች ውስጥ ተከፋፍለዋል በ ተግባሮች አዋቂ

ዳታቤዝ

The twelve functions in the Database category help you to analyze a simple database that occupies a rectangular spreadsheet area comprising columns and rows, with the data organized as one row for each record.

ቀን & ሰአት

እነዚህ የ ሰንጠረዥ ተግባሮች የሚጠቅሙት ቀኖች እና ሰአቶች ለ ማስገቢያ እና ለ ማረሚያ ነው

ገንዘብ

ይህ ምድብ የያዘው ሂሳብ የ ገንዘብ ተግባሮች ነው ለ LibreOfficeDev ሰንጠረዥ

መረጃ

ይህ ምድብ የያዘው የ ተግባሮች መረጃ

ሎጂካል

This category contains the Logical functions.

ሂሳብ

ይህ ምድብ የያዘው የ ሂሳብ ተግባሮች ለ ሰንጠረዥ ነው

ማዘጋጃ

This category contains the array functions. The results of an array formula is also an array.

ስታትስቲክስ

This category contains the Statistics functions.

ሰንጠረዥ

ይህ ክፍል የያዘው መግለጫ የ ሰንጠረዥ ተግባሮች ከ ምሳሌዎች ጋር ነው

ጽሁፍ

ይህ ክፍል የያዘው መግለጫ የ ጽሁፍ ተግባሮች ነው

ተጨ-ማሪ

ዝግጁ ለሆኑ ተጨ-ማሪ ተግባሮች የሚቀጥለው መግለጫ እና ዝርዝር ነው