Please support us!

በርካታ ወረቀቶችን መፈጸሚያ

You can select multiple sheets to apply commands and calculate across them.

በርካታ ወረቀቶችን መምረጫ

የ ወረቀት tab ለ አሁኑ ወረቀት ሁልጊዜ የሚታየው በ ነጭ ነው ፊት ለ ፊት ከ ሌሎች ወረቀቶች tabs. የ ሌሎቹ ወረቀት tabs ግራጫ ነው ባልተመረጠ ጊዜ: በ ሌሎች ወረቀቶች tabs ላይ በ መጫን ተጭነው ይዘው እርስዎ በርካታ ወረቀት መምረጥ ይችላሉ

ይህን ይጠቀሙ Shift++ገጽ ወደ ላይ ወይንም ገጽ ወደ ታች በርካታ ወረቀቶችን ለ መምረጥ የ ፊደል ገበታውን በ መጠቀም

የ ማስታወሻ ምልክት

An information bar warns you that some hidden sheets are selected in addition to the visible ones. You can deselect these hidden sheets with the button provided.


ምርጫውን መተው

የ ወረቀት ምርጫውን ለ መተው: ይጫኑ በ ወረቀት tab ላይ እንደገና ተጭነው ይዘው የ ቁልፍ: አሁን የሚታየው ወረቀት አይወገድም ከ ምርጫው ውስጥ

Deselect all

በ በርካታ ወረቀቶች ባሻገር ማስሊያ

እርስዎ ወደ ወረቀቶች መጠን መምራት ይችላሉ በ መቀመሪያ ውስጥ የ መጀመሪያ ገጽ እና የ መጨረሻ ገጽ መጠን በ መወሰን: ለምሳሌ =ድምር(ወረቀት1.A1:ወረቀት3.A1) ይደምራል ሁሉንም የ A1 ክፍሎች በ ወረቀት1 በሙሉ እስከ ወረቀት3.