ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት ተግባር

የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሴካንት ይመልሳል ሀይፐርቦሊክ ሴካንት ለ ውስብስብ ቁጥር መግለጽ ይቻላል በ:

The hyperbolic secant of a complex number can be expressed by:

sech ( a + bi ) = 2 cosh ( a ) cos ( b ) 2 i sinh ( a ) sin ( b ) cosh ( 2 a ) + cos ( 2 b ) func sech(a+bi)={2cosh(a)cos(b)-2i`sinh(a)sin(b)} over {cosh(2a)+cos(2b)}

ውጤቱ የሚቀርበው በ ሀረግ አቀራረብ ነው እና ባህሪ አለው "i" ወይንም "j" እንደ ኢማጂነሪ ክፍል

የ ምክር ምልክት

This function is available since LibreOfficeDev 3.6.


አገባብ

የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሴካንት(የ ውስብስብ_ቁጥር)

ውስብስብ_ቁጥር: ውስብስብ ቁጥር ነው ሀይፐርቦሊክ ሴካንት የሚሰላለት

የ ማስታወሻ ምልክት

ውስብስብ ቁጥር የ ሀረግ መግለጫ ነው የሚቀርብ ውጤቱ በ ፎርም ውስጥ "a+bi" ወይንም "a+bj", እነዚህ a እና b ቁጥሮች ናቸው
ውስብስብ ቁጥር የ ሪያል ቁጥር ነው: (b=0), ከዛ መሆን ይችላል አንዱን የ ሀረግ ምግለጫ ወይንም የ ቁጥር ዋጋ


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ተግባር ሁል ጊዜ የሚመልሰው ሀረግ ነው የ ውስብስብ ቁጥር የሚወክል
ውጤቱ የ ውስብስብ ቁጥር ከሆነ አንዱ አካል (a ወይንም b) እኩል ይሆናል ከ ዜሮ ጋር: ሌላኛው አካል አይታይም


ምሳሌዎች

=የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሴካንት("4-3i")
ይመልሳል -0.0362534969158689+0.00516434460775318i.

=የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሴካንት(2)
ይመልሳል 0.26580222883408 እንደ ሀረግ የ ኢማጂነሪ አካል እኩል ነው ከ ዜሮ ጋር: ስለዚህ በ ውጤቱ ውስጥ አይታይም

Technical information

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ተግባር የ Open Document Format ለ ቢሮ መተግበሪያ (OpenDocument) መደበኛ እትም ነው 1.2. (ISO/IEC 26300:2-2015)


Please support us!

Please support us!