LibreOfficeDev 26.8 እርዳታ
LibreOfficeDev የ መስመር ቁጥር በ ጠቅላላ ሰንዱ ውስጥ ማስገቢያ ወይንም ለ ተመረጠው አንቀጽ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: የ መስመር ቁጥር ያካትታል የ እርስዎን ሰነድ በሚያትሙ ጊዜ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ መስመር ቁጥር መስጫ እረፍት: የ መስመር ቁጥር ማስጀመሪያ: እና የ ባዶ መስመር መቁጠሪያ ወይንም መስመሮች በ ክፍተት ውስጥ: እንዲሁም እርስዎ መጨመር ይችላሉ መለያያ በ መስመር ቁጥሮች መካከል
የ መስመር ቁጥሮች ለ HTML አቀራረብ አይኖርም
ይምረጡ መሳሪያዎች - መስመር ቁጥር መስጫ
ይምረጡ ቁጥር መስጫ ማሳያ እና ከዛ የሚፈልጉትን እርስዎ ከ ምርጫዎቹ ውስጥ ይምረጡ
ይጫኑ እሺ
ይምረጡ መሳሪያዎች - መስመር ቁጥር መስጫ
ይምረጡ ቁጥር መስጫ ማሳያ
Click OK.
Press Command+T F11 to open the Styles deck, and then click the Paragraph Styles icon.
Right-click "Default Paragraph Style" and choose Edit Style.
ሁሉንም የ አንቀጽ ዘዴዎች መሰረት ያደረጉት የ "ነባር" ዘዴ ነው
Click the Outline & List tab.
In the area, clear the check box.
ይጫኑ እሺ
ይምረጡ አንቀጽ(ጾች) እርስዎ የ መስመር ቁጥር መጨመር ወደሚፈልጉበት
Choose , and then click the tab.
ይምረጡ ይህን አንቀጽ በ መስመር ቁጥር መስጫ ማካተቻ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ.
ይጫኑ እሺ
You can also create a paragraph style that includes line numbering, and apply it to the paragraphs that you want to add line numbers to.
አንቀጹ ላይ ይጫኑ
Choose , and then click the tab.
Select the check box.
Select check box.
Enter a line number in the box.
ይጫኑ እሺ