LibreOfficeDev 24.2 እርዳታ
Defines the properties for additional languages.
በ ጃፓንኛ መፈለጊያ እና የ እስያ እቅድ tab ገጾች ይታያሉ የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ ምርጫ ሲያስችሉ በ ቋንቋዎች tab ገጽ ከጀመረ በ ምርጫ ንግግር እንደ-ገና ይከፈታል: የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ tab ገጽ ብቻ ይታያል በ CTL ድጋፍ ተችሏል
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ LibreOfficeDev - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫዎች - ቋንቋ ማሰናጃዎች
ለ ሰነዶች ነባር ቋንቋዎች እና ለ አንዳንድ ቋንቋ ማሰናጃዎች መግለጫ
Specifies the properties of the spelling, thesaurus and hyphenation.
በ Japanese መፈለጊያ ምርጫ መወሰኛ
ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ LibreOfficeDev - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች
ለ ነባር ማሰናጃ የ እስያ ጽሁፍ አፃፃፍ መግለጫ
የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ላላቸው ሰነዶች ምርጫ መግለጫ
Defines the properties for the LanguageTool server.
Defines the properties for the DeepL server.
Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.